Cart

No products in the cart.

Blog

መመለስ: ቦጌ ትውስታዎቼ Memeles Book by Birtukan Mideksa

መመለስ ቦጌ ትውስታዎቼ Memeles by Birtukan Mideksa By Birtukan Midekssa

መመለስ ቦጌ ትውስታዎቼ Memeles Book by Birtukan Mideksa

የብርቱካን ሚደቅሳ “መመለስ” መጽሐፍ

በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ በአቋም ጽናትና በአመራር ብቃቷ በምትታወቀው ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የተዘጋጀው “መመለስ፦ ቦጌ ትውስታዎቼ” የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል.

ብርቱካን ሚደቅሳ በዚህ መጽሐፏ ታሪኳን የተረከችበት፣ ልምዷን ያካፈለችበት፣አስገራሚውን የሕይወት ታሪኳን አጋርታናለች።

“መመለስ” የብርቱካን ሚደቅሳ መጽሐፍ ምረቃ | ክፍል 1

Part 2

“መመለስ” የብርቱካን ሚደቅሳ መጽሐፍ ምረቃ | ክፍል 2 #BirtukanMideksa #BookLaunch #ብርቱካንሚደቅሳ ‪@ArtsTvWorld‬