- This event has passed.
ነገረ መጻሕፍት ከታገል ሠይፉ ጋር
ጥር 23/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ ከ8:00 ጀምሮ)ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል!
ተጋባዥ እንግዳ:- ታገል ሠይፉ
የተመረጠው መጽሐፍ:-
የእኔ ደማቅ ሠዎች
አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ
አሰናጅ:- ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ
የዝግጅት ቦታ:- FSS. አዳራሽ
በዝግጅቶቻችን ላይ በአካል በመገኘት መሳተፍ ለምትፈልጉ አድራሻችን:- ቀበና፣ የካቶሊክ ኪዳነምሕረት ትምህርት ቤት አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ፣ FSS አዳራሽ ሲሆን፣ የመገናኛ ቦታው Google Map link:-
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic
ለበለጠ መረጃ:- 0976066720
0900651010