Loading Events

የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው!

በዛጎል የመጻህፍት ባንክ አዘጋጅነት በሚቀርበው “ነገረ መጻህፍት” የውይይት መድረክ ላይ  ከደራሲ ጋዲሳ አበራ ጋር በሚደረገው ቆይታ ላይ ሁላችሁም በነጻ ተጋብዛችኋል 

የተመረጡት መጻሕፍት:-

(1) የኦሮሞ ትግል እና ታላቋ ኢትዮጵያ

(2) “የአሸባሪው” ማስታወሻ (የኦነግ ትግል እና የተገለጡ እውነቶች)

 

አዘጋጅና አቅራቢ:- እንዳለጌታ ከበደ

 

ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 30/2019 ዓ.ም


 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ

 

ቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት

በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ)

የመገኛ ቦታ (Google Map)፦ https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic

Location

Location
Zagol Book Bank ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ
Address
Zagol Book Bank
Addis Ababa, Addis Ababa Ethiopia

Our Speakers

Zagol Book Bank
Author Endalegeta Kebede

Leave a Reply