Loading Events
የመጽሐፍ ምረቃ ግብዣ፡ “ሶምሶማ” በሲራክ ወንድሙ
የአዝቦት ደራሲ ሲራክ ወንድሙ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን አዲስ የልቦለድ ስራውን ይዞላችሁ ቀርቧል! በባይራ እና በመዲና መጽሔቶች ላይ ሲወጡ የነበሩ ተወዳጅ ታሪኮች እና ሌሎች አዳዲስ ስራዎች የተካተቱበት “ሶምሶማ” የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል።
የምረቃው መርሐ-ግብር፦
  •  ቀን፡ ቅዳሜ መጋቢት 12
  •  ሰዓት፡ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ
  •  ቦታ፡ በመወዘክር – ሀዘን ወልደ ቂርቆስ አዳራሽ
የኪነ-ጥበብ አፍቃሪያን፣ የደራሲው ወዳጆች ሁላችሁም የዚህ ታላቅ ስነ-ጽሁፋዊ ድግስ አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

Location

Location
The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)
Address
https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply

AddisBooks Ads