ሀሁ መፃሕፍት HaHu Books

ሀሁ መፃሕፍት/HaHu Books በአዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ታዋቂ መጻሕፍት መደብሮችና አከፋፋዮች አንዱ ሲሆን፣ በተለይ በሥነ-ጽሑፍ፣ በታሪክና በሃይማኖታዊ መጻሕፍት ክምችቱ ይታወቃል። ሀሁ መፃሕፍት/HaHu Books እንደ አከፋፋይም ስለሚሠራ በርካታ አዳዲስ መጻሕፍትን በቅድሚያ እዚህ መደብር ማግኘት ይቻላል።

ቅርንጫፎችና አድራሻ
መደብሩ በአሁኑ ወቅት በሁለት ዋና ዋና ቦታዎች ቅርንጫፎች አሉት፦
  • ቅርንጫፍ 1 (ስታድየም): አዲስ አበባ ስታድየም አካባቢ፣ ናሽናል ታወር (National Tower) ሕንፃ ምድር ቤት (Ground Floor) ላይ፣ ከአብርሆት ቤተ-መጻሕፍት ጎን ይገኛል።
  • ቅርንጫፍ 2 (ሜክሲኮ): ሜክሲኮ አካባቢ፣ ደብረ ወርቅ ሕንፃ (Debrework Tower) ምድር ቤት ላይ ይገኛል

Overview

Book Store Logo
hahu-books.jpg
New Books,Old Books

Location

Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music

AddisBooks Ads