Loading Events
የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ፦ ፈላስፎች እና ፍቅር
በዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ ልዩ ዝግጅት፣ “Moral Philosophy”፣ “በፍልስፍና መደመም” እና “የጣፋጭ ፍልስፍና” በሚሉ ድንቅ መጻሕፍቶቻቸው ከምናውቃቸው የፍልስፍና መምህር ዋለልኝ እምሩ (ረዳት ፕሮፌሰር) ጋር ጥልቅና አስገራሚ ቆይታ እናደርጋለን።

🎙️ አቅራቢ፦ ዋለልኝ እምሩ (ረ/ፕሮፌሰር)
📅 ቀን፦ ሚያዚያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም 
🕒 ሰዓት፦ ከሰዓት 8:30 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ
ኑ! ቅዳሜን በሐሳብ ማዕድ እናሳልፍ።

Location

Location
Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት
Address
Arat Kilo
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply

AddisBooks Ads