እውነት / አዛምድ Ewnet /Azamed by Natnael Kerealem
$20.00
እውነት / አዛምድ Ewnet /Azamed, a book by Natnael Kerealem.
Addis Books!
Description
እውነት / አዛምድ Ewnet /Azamed by Natnael Kerealem
መልስ ከመስጠት ቀደም ጥያቄን መረዳት ግድ ነበር፡፡ ነገርግን ባልተጠየቅንበት ሜዳ እና መድረክ መልስ እንድንሰጥ ስንጠየቅስ… “እውነት” ማለት ሲገባን “ሀ” ብለን ስንመልስስ… በእኛ ያልሰፈፉ እና ያልተሰጡንን ትዕዛዛት እንድንጠብቅ ሲጠበቅብንስ…
ጩኸታችንን ሰምቶ የሚረዳን እንደማይመጣ እያወቅን ለመጮህ ፈቃደኝነታችን ሳይገታ ሲቀር፣
ድምጻችንን አድምጦ የሚረዳን እና የሚረዳን በመጣ ጊዜ ከድካማችን እና ከመዛላችን ብዛት እንኳን ለጩኸት ለትንፋሽ የሚሆን አቅም ስንነሳስ…
ሕይወት ይህቺ ናት… ትዕዛዟ የተዛነቀ፣ እንዳንጠብቃት የተጣረሰች… እውነት / ሐሰት ለመሰለን ፈተና ማዛመድ የሚቀናን… (እውነት / አዛምድ)
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
AddisBooks Ads









Reviews
There are no reviews yet.