Cart

ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ Ethiopiawiw Jandereba by Deacon Henok Haile 

$15.00

ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ Ethiopiawiw Jandereba by Deacon Henok Haile
Addis Books!
‎ 9994475940 March 4, 2026 Amharic 144 pages

Authors

Meet the Author

Deacon Henok Haile

Books By Deacon Henok Haile View All
ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ Ethiopiawiw Jandereba by Deacon Henok Haile 
ሕማማት Himamat by Deacon Henok Haile

Description

ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ Ethiopiawiw Jandereba by Deacon Henok Haile 

ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ለዚህ ዘመን ትውልድ ብዙ ስንቅ የያዘ ነው፡፡ ስንቁም በመንፈሳዊነት የሚሰግድ የገንዘብ ሚኒስትር የሆነ ባለ ሥልጣን ፣ ሀገር አቋራጭ ተሳላሚ ባለጸጋ ፣ ከስግደት መልስ የሚያነብ ትጉሕ አንባቢ ፣ ጎበዝ ጠያቂና ተማሪ ፣ እነሆ ውኃ ብሎ ከችግር በፊት መፍትሔ አቅራቢ ፣ የሚከለክለኝ ምንድን ነው ብሎ ችግሩን ከሥር ፈላጊ ፣ እምነቱን ለመግለጽ የማያፍር መስካሪ ፣ ወዲያው ወስኖ ለጥምቀት የሚበቃ አማኝ የሆነ ሰው ለዚህ ትውልድ ትልቅ ሐዋርያ ነው፡፡
በመጽሐፉ ውስጥ የሚከተሉት ርዕሰ ጉዳዮች ተተንትነዋል፥
ጃንደረባ – ኅጽው
ጃንደረባ – ባለ ሥልጣን
ጃንደረባ በወንጌል
ራሳቸውን የሰለቡ ጃንደረቦች
ኢትዮጵያው ጃንደረባስ?
ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ መቼ ገባ?
የጃንደረባው ዜግነት
በሰረገላ ተቀምጦ
አምስተኛው ወንጌል
የጌታ መልአክ አዘዘው
ወደ ሰረገላው ሮጠ
ሲያነብ ሰማው
የምታነበውን ታስተውለዋለህን?
የማይናገረው በግ
ነቢዩ ይኼን ስለማን ተናግሮታል?
እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው?
ጸሎተ ሃይማኖት ዘባኮስ
ፊልጶስ ዲያቆን ከሆነ እንዴት ማጥመቅ ይችላል?
ጃንደረባውና ምሥጢረ ሜሮን
ጃንደረባው ሆይ ወዴት ነህ?

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ Ethiopiawiw Jandereba by Deacon Henok Haile ”
AddisBooks Ads