ታላቅ የኪነ-ጥበብ ግብዣ!
የ”ዋልያ ዘመን” የመጀመሪያው ምዕራፍ ተጀመረ!
ዋልያ መጻሕፍት የሀገር ባለውለታዎችንና በሥራቸው አሻራቸውን ያሳረፉ ታላላቅ ሰዎችን የምናገኝበት አዲስና ቀጣይነት ያለው “ዋልያ ዘመን” የተሰኘ ዝግጅት ይዞላችሁ ቀርቧል።
በዚህ ሳምንት እንግዳችን ደግሞ በእውቅ ደራሲነታቸውና ተርጓሚነታቸው የሚታወቁትና በሥነ-ጽሁፍ ዓለም ትልቅ ተሞክሮ ያላቸው ጋሽ ሣህለ ሥላሴ ብርሃነ ማርያም ናቸው።
ቅዳሜ ከሰዓትዎን ከእውቀት ማዕድ ጋር በማሳለፍ፣ ከጋሽ ሣህለ ሥላሴ የሕይወት ተሞክሮና ሰፊ እውቀት እንዲቋደሱ በክብር ተጋብዘዋል።
📍 ቦታ፦ 4ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ
📅 ቀን፦ ሚያዚያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፦ ከሰዓት 8:00 ጀምሮ
መጥተው የትርፍ ትርፍ ያግኙ!
መግቢያው በነፃ ነው—ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
AddisBooks Ads