Loading Events
  • This event has passed.
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓትደራሲ ሲሳይ ንጉሡ
የመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ!
ሰመመንን የጻፈልን የልባችን ደራሲ ሲሳይ ንጉሡ ተመልሷል! አዲሱን እና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን “ሳልሳዊ ልደት” የተሰኘ ድንቅ መጽሐፉን ይዞ ለፊርማ ይጠብቃችኋል። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍቱን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲው ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን!
እነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ።
📍 ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)
📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 17 ቀን 2018 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00
“የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
ለበለጠ መረጃ፦ 📞 0911 125324

 

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply

Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music

AddisBooks Ads