- This event has passed.
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓትደራሲ ዘቢብ መልኬ
የመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ!
ደራሲ ዘቢብ መልኬ አዳዲስ ስራዎቿን ይዛ ቀርባለች። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍትን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲዎ ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን!
እነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ።
📍 ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)
📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00
📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00
“የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
ለበለጠ መረጃ፦ 📞 0911 125324
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music
AddisBooks Ads
AddisBooks Ads