Loading Events
  • This event has passed.
🌟 ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት በታኮስ ቡና! ☕
የጥበብ አፍቃሪዎች ሆይ! መንፈስን የሚያድስ፣ በግጥም፣ በንግግርና በወግ የታጀበ ድንቅ ምሽት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። የታኮስ ቡና ጥዑም መዓዛ ከጥበብ ውበት ጋር ተዋህዶ የሳምንቱን መጨረሻ በደስታ እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።
📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም
🕙 ሰዓት፦ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ
📍 አድራሻ፦ ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት
የዕለቱ አቅራቢዎች፦
አቤል ወርቁ ዘ-ከተቤ፦ የወግ አቅራቢ

ዮሴፍ ይድነቃቸው ፦ (Public Speaker)

ውብአረገ አድምጥ፦ ገጣሚ

ዘውዴ አለልኝ ፦ የመድረክ መሪ

ጌታው ፀደቀ፦ ገጣሚ

ታኮስ ቡና ጥራት ካላቸው ምግቦችና መጠጦች በተጨማሪ፣ መጽሐፍትን እያነበቡ የጥበብ ድግስ የሚታደሙበት ልዩ ቦታ ነው!
 መግቢያው በነጻ ነው! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Location

Location
Takos Coffee
Address
https://maps.app.goo.gl/5LrRcznzBbFBqPKy7
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply

Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music

AddisBooks Ads