Ye zufan Lefiya የዙፋን ልፊያ by Tesfa Ab Teshome
$15.00
Ye zufan Lefiya የዙፋን ልፊያ by Tesfa Ab Teshome.
Addis Books!
Description
Ye zufan Lefiya የዙፋን ልፊያ by Tesfa Ab Teshome
‹‹የዙፋን ልፍያ›› በደራሲ ተስፋአብ ተሾመ የተዘጋጀ የልብ ወለድ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ ፖለቲካዊ ይዘት ያለው ሲሆን የእርስ በእርስ ጦርነት ላይ ያተኩራል፡፡ የእርስ በእርስ ጦርነት የተርታው ሰው ህይወት ላይ የሚያደርሰው ተፅዕኖ ፣ የፖለቲከኞች ግላዊ ባህሪ በሀገር እጣ ፋንታ ላይ የሚፈጠረው ጉዳት በመጽሐፉ ተዳሷል፡፡
ደራሲው ‹‹መብራታዊያን›› የሚባሉ ምናባዊ ማህበረሰቦችን በመጽሐፉ አስተዋውቋል፡፡ መብራታዊያን የራሳቸው ወግ፣ ባሕልና ታሪክ ያላቸው ምናባዊ ማህበረሰቦች ናቸው፡፡ ደራሲው ‹‹መብራታዊያን›› በተባሉ ማህበረሰቦች በኩል የሐገራችንን ፖለቲካ በአግባቡ አሳይቶናል፡፡
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
AddisBooks Ads





Reviews
There are no reviews yet.