Cart

  • Home
  • Fiction

የፓቶጵያ ፍቅር: ብቸኛ የሰው ልጆች ተስፋ by Hailu Worku Obsse

$210.00

የፓቶጵያ ፍቅር: ብቸኛ የሰው ልጆች ተስፋ by Hailu Worku Obsse.
Addis Books!
March 21, 2024 Amharic 206 pages

Authors

Meet the Author

Hailu Worku Obsse

Books By Hailu Worku Obsse View All
የፓቶጵያ ፍቅር: ብቸኛ የሰው ልጆች ተስፋ by Hailu Worku Obsse
የፓቶጵያ ፍቅር: ብቸኛ የሰው ልጆች ተስፋ by Hailu Worku Obsse
Mot be Wekelena ሞት በውክልና by Hailu Worku Obsse
የፓቶጵያ ፍቅር: ብቸኛ የሰው ልጆች ተስፋ by Hailu Worku Obsse

Description

የፓቶጵያ ፍቅር: ብቸኛ የሰው ልጆች ተስፋ by Hailu Worku Obsse

ተወደደም ተጠላም በአዲሱ የዓለም ስርዓት ፣ አንዱ የበላይ ሌላው የበታች ፤
የሚኾነው በመረጃ ነው። ለራሳቸው ለማወቅ መረጃ ይሰበሰባል፣ ይተነተናል።
እኛን ላለማሳወቅ ይደመሰሳል፣ ይበረዛል። ለማጋጨት ይመረታል፣
ይሰራጫል። መረጃ መስሪያም መሳሪያም ነው። ማንም ፈቅዶ የበታች ፤ ዝም
ብሎም የበላይ አይኮንም። መስሪያም መሳሪያም ተጠቅሞ እንጂ።
መረጃ ይፈለጋልም ፣ አይፈለግምም። መረጃ ይጠቅማልም ፣ ይጎዳልም።
መረጃ ማወቅ ነው፣ መደንቆርም ነው።
መቼ፣ የቱ እና ምንነቱ ሲታወቅና ፤ ዓቅሙ ካለ ብቻ መረጃ ያስፈልጋል፣
ይጠቅማል፣ እውቀት ስለሆነ ፤ መሰብሰብ፣ መተንተን እና በተግባር መተርጎም
አለበት። የዳይስቶጵያ ሴራ በመረጃ ምርት እና ስርጭት ላይ የተመሰረተ
ፓቶጵያ እንዳታቆጠቁጥ የሚያደርግ የጥፋት ሴራ ነው።

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “የፓቶጵያ ፍቅር: ብቸኛ የሰው ልጆች ተስፋ by Hailu Worku Obsse”
AddisBooks Ads