Cart

Yewboch Negest የውቦች ንግሥት by Mihret Degif

Yewboch Negest የውቦች ንግሥት by Mihret Degif.
Addis Books!
June 6, 2026 Amharic 120 pages

Authors

Meet the Author

Mihret Degif

Book By Mihret Degif View All
Yewboch Negest የውቦች ንግሥት by Mihret Degif
Yewboch Negest የውቦች ንግሥት by Mihret Degif

Description

Yewboch Negest የውቦች ንግሥት by Mihret Degif

የውቦች ንግሥት የተሰኘው  የምሕረት ደግፍ መጽሐፍ 11 አጫጭር ልብወለዶችን እና 11 ማለፊያ ግጥሞችን ያካተተ ባለ 120 ገጽ መጽሐፍ ነው። በዋናነት የሃገር ፍቅር ስሜትን ፤ ቤተሰብን ፣ ፍቅርን ፣ ማህበረሰባዊ አስተሳሰቦችን እና ሌሎችንም ሃሳቦች በለጋ ብዕሯ ለመግለጥ ሞክራለች። በዋናነት ደግሞ ተፈጥሮን የምትወድ እና የምታደነቅበመሆኗ ተፈጥሮን የተወዳጀችበት መጽሐፍ ነው።

ሥነ ጸሑፍ በሁሉም ዓይን እኩል አይደለም እና ከላይ ስለተዘረዘሩት ጉዳዮች እና ሌሎችም በገባችሁ ፣ በተማረችው እና በተረዳችው እንዲሁም እድሜዋ በኖረችበት ልክ መጻፏን ታምናለች።

የመጽሓፉን የመጀመሪያ አርትኦት የሠሩላት ደሞዝ ጎሽሜ (ደራሲና ተዋናይ) ሲሆኑ ፤ ሁለተኛ እና የመጨረሻውን አርትኦት የሠሩላት ኃይለ መለኮት መዋዕል (መመህር ፣ ደራሲና ሃያሲ) ናቸው። መጽሐፉን አዘጋጅታ ለመጨረስ እና ለህትመት ለማብቃት ከሦስት ዓመታት በላይ ወስዶባታል።

“Yewboch Negest” is a concise 120-page book consisting of 11 short stories and 11 exceptional poems. Through a youthful pen, the author has attempted to express themes of patriotism, family, love, social perspectives, and more. Above all, as someone who deeply loves and admires nature, the author reflects a close bond with the natural world within this book.

Literature is perceived differently by everyone, and the author believes the writing of these topics is based on personal understanding, education, insights, and life experience.

The initial editing of the book was done by Demoz Goshme (Author and Actor), while the second and final editing was completed by Hailemelekot Mewael (Teacher, Author, and Critic). It took the author more than three years to prepare, finalize, and ready this book for publication.

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “Yewboch Negest የውቦች ንግሥት by Mihret Degif”
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music

AddisBooks Ads