- This event has passed.
ታላቅ የኪነ-ጥበብ ግብዣ!
ዋልያ መጻሕፍት የሀገር ባለውለታዎችንና በሥራቸው አሻራቸውን ያሳረፉ ታላላቅ ሰዎችን የምናገኝበት አዲስና ቀጣይነት
ያለው “ዋልያ ዘመን” የተሰኘ ዝግጅት ይዞላችሁ ቀርቧል።
በዚህ ሳምንት እንግዳችን ደግሞ በቀለ መኮንን (ፕሮፌሰር)/ገጣሚ፣ መምህር፣ ቀራጺ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር እና የዘመናዊ የሥነ ጥበብ መዘክር ዳይሬክተር
ቅዳሜ ከሰዓትዎን ከእውቀት ማዕድ ጋር በማሳለፍ፣ ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን የሕይወት ተሞክሮና ሰፊ እውቀት እንዲቋደሱ
በክብር ተጋብዘዋል።
📍 ቦታ፦ 4ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ
📅 ቀን፦ ሰኔ 27, 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፦ ከሰዓት 8:30 ጀምሮ
መጥተው የትርፍ ትርፍ ያግኙ!
መግቢያው በነፃ ነው ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
AddisBooks Ads
ምርጥ ክላሲካል ሙዚቃ Ethiopian Music Instrumental - Ethiopian Music