- This event has passed.
ለጥበብና ለንባብ ወዳጆች ታላቅ የምስራች!
ደራሲ ተስፋዬ ኀ/ማርያም ( ባሻዬ) አዲስ መጽሐፎን “የባሻዬ ውጎች” ይዞ በደማቅ የፊርማ ስነ-ስርዓት ሊያገኘን ቀጠሮ ይዟል!
የ ትግስት ቫዮሊን ጥዑም ዜማ ከሚያማልል የንባብ ድባብ ጋር ተጋብቶ ልዩ ቅዳሜ ያሳልፋሉ።
📅 መቼ እና የት?
ቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም
ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00
ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)
የንባብ ባህል እንዲዳብር ሁላችንም እንገኝ!
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
Liyu Ken New Zare - Ethiopian Music
AddisBooks Ads
AddisBooks Ads