- This event has passed.
ታላቅ የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ስርዓት!
የክሪስ ፕሮውቲ (Chris Prouty) ድንቅ ስራ የሆነውና በደርጋሚዎች ሕይወት ተፈራ እና ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ የተረጎመው «እቴጌ ጣይቱ እና ዳግማዊ ምኒልክ (ኢትዮጵያ 1883 – 1910 እ.ኤ.አ)» የተሰኘው መጽሐፍ የፊርማ ፕሮግራም ላይ እንድትታደሙ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን።
🎻 የቫዮሊን ማራኪ ዜማ…
☕ የተመረጠ የቡና ጣዕም…
☕ የተመረጠ የቡና ጣዕም…
በዕለቱ ከተርጓሚዎቹ ጋር የፎቶ እና የመጽሐፍ ፊርማ ፕሮግራም ይኖረናል።
📆 ቀን፦ ቅዳሜ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት
📍 ቦታ፦ አዲሱ ጃዕፈር መጻሕፍት – ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ ስር
⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት
📍 ቦታ፦ አዲሱ ጃዕፈር መጻሕፍት – ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ ስር
«የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!»
📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324