- This event has passed.
ዋልያ ሳይንሳዊ የውይይትና የሐሳብ መድረክ ማይንድ ማፒንግ (Mind Mapping)
ዋልያ መጻሕፍት የሀገር ባለውለታዎችንና በሥራቸው አሻራቸውን ያሳረፉ ታላላቅ ሰዎችን የምናገኝበት አዲስና ቀጣይነት
ያለው “ዋልያ ዘመን” የተሰኘ ዝግጅት ይዞላችሁ ቀርቧል።
በዚህ ሳምንት እንግዳችን ደግሞ ስለ ማይንድ ማፒንግ፣ ለጥናት ያለው ጥቅም፣ ሐሳብን በተደራጀ መልኩ ለማስቀመጥና ለማስታወስ የሚረዳበትን መንገድ እንወያያለን።
የዕለቱ ተጋባዥ ፅሑፍ አቅራቢ
ዶ/ር ጥላሁን ተስፋዬ
ቀን: ቅዳሜ፣ ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም
ሰዓት: ከቀኑ 8:30 ጀምሮ
📍 ቦታ: ዋልያ መጻሕፍት፣ አራት ኪሎ፣ ቱሪስት ሆቴል ዝቅ ብሎ
አዲስ ሐሳብ ለመማር፣ እውቀት ለመለዋወጥ እና የሐሳብ አደረጃጀት ችሎታዎን ለማሳደግ አብረውን ይሁኑ!
📍 ቦታ፦ 4ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ
📅 ቀን፦ ሰኔ 27, 2018 ዓ.ም
⏰ ሰዓት፦ ከሰዓት 8:30 ጀምሮ
መጥተው የትርፍ ትርፍ ያግኙ!
መግቢያው በነፃ ነው ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
AddisBooks Ads
ምርጥ ክላሲካል ሙዚቃ Ethiopian Music Instrumental - Ethiopian Music