ነገረ መጻሕፍት ! 📚
የዕውቀትና የጥበብ ወዳጆች ሆይ! ሁላችሁም በነፃ ተጋብዛችኋል!
ደራሲና ጋዜጠኛ ቤተማርያም ተሾመ አዲስ ይዞልን የመጣውን “ቡናዬ እስኪሰክን” የተሰኘ ድንቅ መጽሐፍ በጋራ
የምንወያይበት ልዩ ዕለት ደርሷል!
🎙️ ተጋባዥ እንግዳ፦ ቤተማርያም ተሾመ
🎤 አዘጋጅና አቅራቢ፦ እንዳለጌታ ከበደ
ሁላችሁም በዚህ ድግስ ላይ በነጻ ተጋብዛችኋል።
📅 ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 9 / 2019 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ FSS አዳራሽ
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ FSS አዳራሽ
📌 አድራሻ፦ ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው የFSS አዳራሽ።
ኑ፣ አብረን እንወያይ፤ ታሪክን ከምንጩ እንስማ!