አዲስ መጽሐፍ ሊመረቅ ነው!
ታላቅ የምስራች ለኪነ-ጥበብ እና ለንባብ አፍቃሪያን በሙሉ ደራሲ፣ ጋዜጠኞች እና የክብር እንግዶች በሚገኙበት ታላቅ መድረክ ላይ የደራሲ ደርቤ ይልማ “ያልተነገረው ይበልጣል” የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ ይመረቃል።
ቀን፦ ጥቅምት 7 2019 ዓ/ም
ሰዓት፦ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ
ቦታ፦ መሶብ የሙዚቃ ማዕከል (ከ24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከሲድራ ሆቴል ከፍ ብሎ)
የዕለቱ ተሳታፊዎች፦
- ሆስት (ጋዜጠኛ)፦አሰግድ ሀምዛ
- ጋዜጠኛ፦ ጥላሁን አያሌው
- ደራሲ ፦ ሲራክ ወንድሙ
- ዶ/ር፦ ሊዲያ ተካ
- ተጋባዥ፦ ያብፀጋ ተመስገን
በዚህ ልዩ የኪነ-ጥበብ እና የባህል ዝግጅት ላይ እንድትገኙ በክብር ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!