Loading Events
የደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ “የጥበብ ቃሊም” መጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ሥርዓት
የአዳም ረታን ማራኪ የፈጠራ ዓለም የሚተነትነውና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው “የጥበብ ቃሊም” (ሥነ-አዳም) መጽሐፍ ለአንባቢያን ሊቀርብ ነው! የዚህ ድንቅ ሥራ ደራሲያን ትዕግሥት ሳሙኤል እና ቢንያም አቡራ በመገኘት መጽሐፎቻቸውን በፈርማቸው ያበረክታሉ።
  • ዕለት፦ ቅዳሜ ጥቅምት 7 ቀን 2019 ዓ.ም.

 

  • ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 ሰዓት

 

  • ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር


ለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply