Loading Events
የመጽሐፍ ፊርማ ሥነ-ስርዓት ጥሪ!

ለቴክኖሎጂና መጻሕፍት ወዳጆች በሙሉ ታላቅ የምሥራች ታዋቂው ሰለሞን ሙሉጌታ ካሳ በጉጉት የሚጠበቀውን “አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ” (Artificial Intelligence: The Last Invention, or the End of Innovation?) የተሰኘ አዲስ መጽሐፉን ለአንባቢያን አበርክቷል።

በዕለቱ ከደራሲው ጋር ለመገናኘት፣ ውይይት ለማድረግና የመጽሐፉን የመጀመሪያ ዕትም በደራሲው ፊርማ ለመረከብ ተጋብዘዋል።

ቀን: ቅዳሜ ጥቅምት 14 , 2019 ዓ.ም

ሰዓት: 8:00 እስከ 10:00

ቦታ: አዲሱ የጃዕፈር መጽሐፍ መደብር , ለሃገር ተወልደ ህንፃ

በዕለቱ ተገኝተው የዕውቀት ገበታው ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት ተጋብዘዋል

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply