የሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ “ቀብር እና ማስካራ” ምርቃትና የፊርማ ሥነ-ሥርዓት
በኢትዮጵያ የስነ-ጽሁፍ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ መጽሐፍ ዘጠኝ ታሪኮች የያዘው የደራሲ ሕይወት አምሻው አዲስ መጽሐፍ “ቀብር እና ማስካራ” ቅዳሜ ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ገበያ ላይ ይውላል።
የመጽሐፉን መውጣት አስመልክቶ ለአንባቢዎች የሚቀርብ ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት የተዘጋጀ ሲሆን፣ መጽሐፉን በመግዛት ከደራሲዋ የፊርማ ማስታወሻ ማግኘት የምትፈልጉ በሙሉ ተጋብዛችኋል።
- ቀን፦ ቅዳሜ ኅዳር 5 2019 ዓ.ም
- ሰዓት፦ከቀኑ 8.00 – 11.00
- ቦታ፦አዲሱየጃዕፈር መጽሐፍ መደብር , ለሃገር ተወልደህንፃ
ቅዳሜ ጠዋት ቀጠሮዎን ጃፋር መጻሕፍት መደብር በማድረግ ከደራሲዋ ጋር የሚገናኙበትን ይህንን ታላቅ ዕድል እንዳያመልጥዎት!