Loading Events
                              የደራሲ  ፀጋው ገብረማርያም “አደይ ናፋቂዎች” መጽሐፍ ምርቃት
በደራሲ ፀጋው ገብረማርያም የተጻፈው “አደይ ናፋቂዎች”  የተሰኘው አዲስ መጽሐፍ የሚመረቅበት ልዩ የኪነ-ጥበብ እና የሥነ-ጽሑፍ መድረክ ተዘጋጅቷል። በዚህ ዝግጅት ላይ የክብር እንግዶች፣ ታዋቂ ገጣምያን፣ ድምጻውያን እና ተዋናዮች የሚሳተፉ ሲሆን፤ ልዩ የግጥም፣ የሙዚቃ እና የሥነ-ጽሑፍ ቆይታ ይኖራል።
የዝግጅቱ ዝርዝር መረጃ
    • ቀን፡ ህዳር 19
    • ሰዓት፡ ከቀኑ 7:00 ሰዓት 
    • አድራሻ፡ በወመዘክር 

በመድረኩ ላይ የሚገኙ እንግዶች እና ባለሙያዎች
    • መድረክ አጋፋሪ፡ ትዕግስት ታንቱ
    • የክብር እንግዶች፡
        • ዶ/ር ሳሙኤል ለይኩን
        • ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል

    • ገጣምያን፡
        • ገጣሚ መንበረ ማርያም ኃይሉ
        • ገጣሚ አስታወሰኝ ረጋሳ
        • ገጣሚ እና የፊልም ባለሙያ ገዛኸኝ ይመር

    • ተዋናዮች እና ድምጻውያን፡
        • ተዋናይ በፍቃዱ አበበ
        • ተዋናይ ኦሊ ኩምሳ
        • ድምጻዊት ስምረት አብዩ
        • ድምጻዊ ዮናስ ፍስሐ

ይህ ደማቅ የመጽሐፍ ምርቃት እና የኪነ-ጥበብ ዝግጅት እንዳያመልጥዎ!
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

Location

Location
The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)
Address
https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply