Cart

No products in the cart.

Blog

  • Home
  • Authors

የአማርኛ ተረት እና ምሳሌዎች Amharic Teretina Misale by Daniel Abera

Amharic Teretina Misale by Daniel Abera

የአማርኛ ተረት እና ምሳሌዎች
በዳንኤል አበራ

 

መግቢያ
ይህ የተረትና ምሳሌዎች ስብስብ ከተለያዩ ምንጮች የተጠናቀረ ሲሆን፤ ያሰባሰብኳቸው
ለራሴ ጉዳይ ቢሆንም፤ አንዴ ከተየብኳቸው በኋላ ለሌሎችም የሚጠቅም ከሆነ ልካፈለው
በሚል መንፈስ አቅርቤዋለሁ። የከርሞ ሰው ይበለንና ተረትና ምሳሌዎቹን አበጃጅተን ወግ
አናወጋለን። አስተያየት ለሚኖራችሁ danlinet@yahoo.com ብትሰዱልኝ ይደርሰኛል።

ምስጋና
አቶ አምሓ አስፋው ይህንን የአማርኛ ተረትና ምሳሌዎች መድበል በድረ-ገጹ ለማካተትና
ለታዳሚ ለማድረስ ስለተባበረኝ በራሴና በአናንተ አንባቢዎች ስም ምስጋናዬ የላቀ ነው።

መታሰቢያነቱ
ለቋንቋ አድገት ባተሌዎች
ለቋንቋ ውበት አድናቂዎች
ለቋንቋ አድገት ናፋቂዎች