Cart

Authors

Nebil Adugna

ነቢል አዱኛ በአዲስ አበባ የተወለደ እና ያደገ … የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በግል ሁለተኛ ደረጃ በመድሐኔዓለም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማረ…. በIT ዲፕሎማ ያለው በሥነ-ጽሑፍ ከ2016-2017 በአዲስአድማስ ጋዜጣ የሰራ ሲሆን አሁን

Author's Books

Deciding What to Read Next?

Description

ነቢል አዱኛ በአዲስ አበባ የተወለደ እና ያደገ … የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በግል ሁለተኛ ደረጃ በመድሐኔዓለም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማረ…. በIT ዲፕሎማ ያለው በሥነ-ጽሑፍ ከ2016-2017 በአዲስአድማስ ጋዜጣ የሰራ ሲሆን አሁን ደግሞ በመዲና እና ባይራ ዲጂታል መጽሔቶች ላይ የተለያዩ ጽሑፎችን ያቀርባል። የመጽሐፍት ኂስ፣ ትንታኔ እና ማብራሪዎችን ይጽፋል። በ2018 ደግሞ እፉዬ የሚል የልብወለድ መጽሐፍ አሳትሟል።

Review

Customer Reviews

Write A Review

AddisBooks Ads