Cart

  • Home
  • Fiction

ከርታታ ኮከቦች by Maebel Fetene

$29.99

ከርታታ ኮከቦች Kertata Kokeboch, a book by Maebel Fetene.

Addis Books!

January 31, 2026 Amharic 362 pages

Description

Kertata Kokeboch (ከርታታ ኮከቦች), which translates to “Wandering Stars,” is a contemporary Amharic novel of fiction by Memihir Maebel Fetene. Published in early 2026, it continues the author’s signature style of weaving complex narratives with deep philosophical and cultural undercurrents.

ከመጽሃፉ የተወሰደ……… የነፊሱን አውታር ወዯ ኦጋዳን ሲገጨው ወበቅማዋ ሱማላ ተዯገመች። ዋቢ ሸበላ ከወሰኑ አሌፍ የጎዳን ከተማ ሲያስጨንቃት አዯረ። ጃንሆይ ይህን ነፊስ ወዯ ጃማይካ ሰማይ እንዱሌከው ተማጠኑት። ያን ጊዛ በጃማይካ ሰማይ ዜናም ነጥፍ ነበር። ተከስተ በሰሊም ተኝቶ አዴሮ ሉነጋጋ ሲሌ የጀማይካን የምዴር ወገብ በሏሳበ-ሰማይ ሇክቶ የሁሇተኛዋን ሰማይ መስኮት ተራቀቀባት። የረጋውን ዯመና በነፊስ አውታር ሲገጨው የጃማይካ ሰማይ በዯመና ተከበበች። ሰማዩ ዜናም ቋጠረ። ጃንሆይ ወዯ ጃማይካ እንዱያቀኑ ነገራቸው።

ከመጽሃፉ የተወሰደ………

Reviews

There are no reviews yet.

Be the first to review “ከርታታ ኮከቦች by Maebel Fetene”