Hot
ሌላ ዕውነት የለኝም Lela Ewnet Yelegnem By Meron Getnet
$24.99
ሌላ እውነት የለኝም በተለያየ ጊዜ፣ ቦታ እና ሁኔታ ውስጥ ሆኜ የፃፍኳቸው ግጥሞች ስብስብ ነው። ግላዊ ስሜቶች፣ እውነቶችና በህይወት መስመር ላይ ያስተዋልኋቸው ማህበራዊ ሁነቶች ከጫሩብኝ ሀሳቦች ተነስቼ የከተብኳቸው ናቸው። ጥቂቶቹም በማህበራዊ ሚዲያ ወቅታዊ ጉዳይን ተንተርሰው የቀረቡ ቢሆኑም ጊዜን የሚሻገሩ ሆነው ስላገኘኋቸው በፅሁፍ እንዲነበቡ ስል አካትቻቸዋለሁ። ትወዷቸዋላችሁ።
ሌላ ዕውነት የለኝም Lela Ewnet Yelegnem a book By Meron Ghetnet.
Addis Books
Description
ሌላ ዕውነት የለኝም Lela Ewnet Yelegnem By Meron Getnet
By Meron Getnet
ሌላ እውነት የለኝም በተለያየ ጊዜ፣ ቦታ እና ሁኔታ ውስጥ ሆኜ የፃፍኳቸው ግጥሞች ስብስብ ነው። ግላዊ ስሜቶች፣ እውነቶችና በህይወት መስመር ላይ ያስተዋልኋቸው ማህበራዊ ሁነቶች ከጫሩብኝ ሀሳቦች ተነስቼ የከተብኳቸው ናቸው። ጥቂቶቹም በማህበራዊ ሚዲያ ወቅታዊ ጉዳይን ተንተርሰው የቀረቡ ቢሆኑም ጊዜን የሚሻገሩ ሆነው ስላገኘኋቸው በፅሁፍ እንዲነበቡ ስል አካትቻቸዋለሁ።
ትወዷቸዋላችሁ።
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
AddisBooks Ads
















Reviews
There are no reviews yet.