ኑ! እንሟገት translated by Yeshitela Yigezu
“ኑ! እንሟገት” (Nu! Enmuget), a book translated by Yeshitela Yigezu.
Addis Books!
Description
ኑ! እንሟገት translated by Yeshitela Yigezu
“ኑ! እንሟገት” (Nu! Enmuaget), translated by Yeshitela Yigezu, is the Amharic translation of the famous book by Norman L. Geisler and Ronald M. Brooks. The book is a collection of their collaborative work that focuses on providing logical, structured arguments for Christianity, biblical inerrancy, and apologetic methods.
- Original Author: Norman L. Geisler and Ronald M. Brooks.
- Translator: Yeshitela Yigezu, a well-known Ethiopian author.
ይህ መጽሐፍ የትርጉም ሥራ ሲሆን በዐሥር ምዕራፎች የተቀነበበ ነው። ምክንያታዊነትን ወይም የአመክንዮ መሠረታውያንን የሚያስተዋውቅ ሲሆን መደበኛ የአመክንዮ መርኍችን ጨምሮ አመክንዮን በመጠቀም የሳይንስ ግኝቶችን ሆነ የሥነ ጽሑፍ ሥራዎችን እውነተኛነት፣ ርቱዕነት፣ ስሙርነት፣ እና ከተፋልሶ የጸዱ መሆናቸውን እንዴት እንደምንመረምርና እንደምናውቅ ያሳየናል።
አንባብያን ይህን መጽሐፍ ካነበቡ እነዚህን ነገሮች ልብ ይላሉ፦
1) አመክንዮን መጠቀም የሰውነት መገለጫ መሆኑን ያስተውላሉ፤
2) መርኍቹን በተለያዩ መስኮች ላይ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደርጉታል፤
3) የምክንያታዊነት ባሕል እንዲዳብር ይበኩላቸውን እንዲወጡ ያነሣሣል።
Preorder ኑ! እንሟገት
Tel : 0913980445
Email : yeshitelayigezu1@gmail.com
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
AddisBooks Ads




Reviews
There are no reviews yet.