Ye Gordian Knot (quatero)
$15.00
Ye Gordian Knot (quatero) by Berihun Adane
እንደሕዝብ ላለፉት 50 ዓመታት ያጋጠመንን የተወሳሰበ “የጎርዲያን ቋጠሮ ለመፍታት ያልተሄደበት መንገድ እና ያልተሞከረ ሙከራ የለም። አንዱ ውል ሲገኝ ሌላው እየጠፋ ወይም ሌላ ቋጠሮ እየተፈጠረ ከመከራ ወደ መከራ ከመባከን ውጪ ምንም ዓይነት የተስፋ ጭላንጭል አልታየም። _ በመሆኑም በሪሁን እንደገለጸው መፍትሔው ውል አልባውን ውል ከመፈለግ ገመዱን መበጠስ ነው᎓᎓
Editorial Reviews
Description
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.
Reviews
There are no reviews yet.