Hot
የተፈቱ ሰንሰለቶች Yetefetu Senseletoch
$20.00
የተፈቱ ሰንሰለቶች Yetefetu Senseletoch – A book by Dagmawi Assefa.
Addis Books
Description
ይህ መፅሐፍ የአንድ ታካሚ ማስታወሻ፣ የአጠቃላይ ማሕበረ-ሰብ መዳሰሻ፣ የሰው ልጆች ስነ-ልቦናዊ መዋቅር ማያ መነፅር ሆኖ፣ ተራኪው ከግል ሕይወት ተሞክሮውና ልምዱ የሰነደው የስሜት፣ የቁጭት፣ የጥያቄ፣ የማናፀሪያ፣ የመተንተኛ፣ ምዘና እና ድምዳሜው ነው፡፡
የተጓዘውን የሕይወት መንገድ፣ የገጠመውን ፈታና እና እድሎች፣ ያገኛቸውን ሰዎች፣ የጎበኛቸውን አገሮች እና ቦታዎች፣ የታዘባቸውን የሕክምና ሳይነስና ቴክኖሎጂዎች፣ ወዘተ. ያስቃኘናል፡፡
ከማሕበረ-ሰብ እምነት (Superstition)፣ ሐይማኖት፣ ፍልስፍና እና ነባራዊ ልምምዶች የተቀዱ በርካታ ማሳያዎች አካቷል፡፡
መፅሐፉ ስድስት ምዕራፎችን ደርዝ ከሚተርፉ ጭብጦች ጋር በ126 ገፆች ጋር የቀረበ ነው፡፡
Reviews (0)
You must be logged in to post a review.



















Reviews
There are no reviews yet.