Sirak Wendemu - Addis Books

Azebot by Sirak Wondemu
አዘቦት Azebot by Sirak Wondemu

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ1869 ዓ.ም በሀገረ ኦስትሪያ እንደተጀመረ የሚነገርለት የፖስት ካርድ ታሪክ ፅሁፍ አውሮፓን ለማጥለቅለቅ ብዙም ጉልበት ፈላጊ አልነበረም። ብዙ የሚባሉ ግዛቶች ላይ እንደክረምት ጎርፍ እየተገማሸረ የስነ ፅሁፍ አንድ ወገን ሆኖ እንዲወለድ ውለታ ዋለ። ይህ ማለት እንግዲህ ዘመኑን በእኛ ሀገር ስንመነዝረው ከአድዋ ድል በፊት ከአፄ ቴዎድሮስ ሞት ወዲህ ማለት ነው።

መፅሀፍት የግድ እንደነፍቅር እስከ መቃብርና ወንጀለኛው ዳኛ ደጎስ ካላለ ለሚሉ ወገኖች የሁለት መስመር ድርሰት ስራ መፍታት ነው።

ኢትዮጵያ እና የፖስትካርድ ታሪክ ጅማሮው ይህ ነው ብሎ ለመዘርዘር ራሱን የቻለ ትልቅ ጥናት ቢጠይቅም በተለይ የማህበራዊ ሚድያው በዚህ ልክ ለቀቅ ማለትና በስነፅሁፈኛ ወጣቶች መተኮር በአሁኑ ሰዓት የመነቃቃት ስሜቱ በጥሩ አነሳስ ላይ እንዳለ እታዘባለሁ። ሆኖም ግን ጅማሮውን እንደጅማሮ መቀበል ካልሆነልን በቀር የዚህን ያህል ዘውጉ በብዙ ዳብሯል ለማለት አያስደፍርም። አሁን ላይ ያለው ወጣቱም ዘመን በሰጠው የቴክኖሎጂ በረከት እየታገዘ ቢያሶሞሱም በጅማሮው ላይ ላለው ዘውግ ብርታት ይሆናል ብዬም በፅኑ አምናለሁ።

አዘቦት በሚል ርዕስ ለንባብ የቀረበው የገጣሚና ደራሲ ሲራክ ወንድሙ መፅሀፍ ይህንኑ በጅምር ላይ ያለውን የስነ ፅሁፍ ዘውግ ወደፊት ለማስቀጠል አንድ ምዕራፍ ነው። አዘቦት የአጭር አጭር ( postcard history ) ዘውግ ያላት መጠነኛ መፅሀፍ ስትሆን የተለያዩ ዘመን የወለዳቸውን የስሜት ፣ የልብና የነፍስ ጩኸት ጥንቅሮችን ሰንዳ ቀርባለች።

ሰው ዘመኑን ፣ ትንፋሹን ፣ ባህልና ውዳሴውን ሲመስል እንዲህ ይቃኛል። አዘቦትም በውስጧ ማህበራዊ ፣ ፖለቲካዊና ግላዊ ተብሰልስሎት ያረፈባቸው ቀለሞችን በውስጧ ሰንዳለች።

በዚህ መፅሀፍ ውስጥ የተቀመጡ እያንዳንዳቸው ፅሁፎች የሰርክ የሰርክ የኑረታችን እህታዎች ሳይሆን ተለምዷዊ አዘቦታዊ ደብዛዛ ቀለም ያጠላባቸው ንግግሮሽ በጊዜ ምጣድ ላይ ተጥዶ የሚበስሉበት ነው።

The post Azebot by Sirak Wondemu  first appeared on Addis Books.

ሶምሶማ Somsoma by Sirak Wondemu
ሶምሶማ (Somsoma) by Sirak Wondemu

አዲሱ መጽሐፌ ሶምሶማ የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ ሲሆን ከዚህ ቀደም ከሰራሁባቸው ባይራ እና መዲና ዲጂታል መጽሔቶች ላይ ከታተሙት አንዳንዱ ተወስደው በአብላጫው ግን ከእኔ ጋር የቆዩት ተካትተው የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሶምሶማ የተሰኘው አዲስ መፅሐፍ አሁን ለንባብ በቅቷል። ይህ መፅሐፍ እንደ ስሙ ሁሉ በህይወት፣ በታሪክ እና በማህበራዊ ክስተቶች ውስጥ እያስጎበኘ በዝግታና በጥልቀት የሚያሰላስሉ ድንቅ ስራዎችን አዝሏል።

ለምን ሶምሶማን ማንበብ አለብዎት?

• ጥልቅ ትረካ፡ በሲራክ ወንድሙ የተለመደው ለስላሳ እና ማራኪ የአፃፃፍ ስልት የተከተለ።

• የህይወት መስታወት፡ የሰውን ልጅ የዕለት ተዕለት ውጣ ውረድ፣ ደስታና ሃዘን በረቂቅ ምልከታ የሚቃኝ።

• ታሪካዊ ጠረን፡ ትላንትን ከዛሬ ጋር የሚያገናኝ ድልድይ።

• ለዝግታ የሚጋብዝ፡ በሩጫ በሞላበት ህይወት ውስጥ ለጥቂት ቆም ብለው በቃላት ውበት እንዲረኩ የሚያደርግ።

ይህ መፅሐፍ ለራስዎ የሚሰጡት ድንቅ ስጦታ፣ ለወዳጅዎ ደግሞ ትርጉም ያለው ገፀ-በረከት ይሆናል።

ሶምሶማን ለማዘዝ

Sintayehu wondinu

1000207035967 CBE

2955596074711 dashen bank

234194078 Abyssinia

7000067525049 Neb int. bank

0987605821 Tele birr

The post ሶምሶማ Somsoma by Sirak Wondemu  first appeared on Addis Books.