ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር እና ፊልም ጥበባት ትምህርት ቤት የባህል ማዕከል በጉጉት የሚጠበቀውን የኪነ-ጥበብ ምሽት በደስታ ያበስራል።
ታዋቂው የፊልም ባለሙያ ሰውመሆን ይስማው በዕለቱ ተገኝቶ ስለ ስነ-ጥበባዊ ስራዎቹ እና ልምዱ የሚያካፍልበት ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት የተመረጡ የግጥም እና ወግ ዝግጅቶች ይቀርባሉ።
- ቀን፡ ረቡዕ ኅዳር 2 / 2019 ዓ.ም.
- ሰዓት፡ ከቀኑ 11:30 ጀምሮ
- 📍 ቦታ፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ግቢ
መግቢያው በነጻ ነው ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!