Loading Events
ታላቅ የኪነ-ጥበብ ግብዣ!
የገጣሚ እና ደራሲ አቤል አያሌው ” ፍቅር አይፃፍም” የተሰኘ አዲስ የግጥምና አጫጭር ታሪኮች ስብስብ መጽሐፍ የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ላይ በክብር ተጋብዘዋል።
በምረቃው ዕለት በርካታ ታዋቂ ደራሲያን፣ ገጣሚያን እና የኪነ-ጥበብ ሰዎች የሚታደሙ ሲሆን፣

አበራ ለማ (ጋዜጠኛና ደራሲ)

ኤፍሬም ሥዩም (ገጣሚ)

ሰለሞን ሳህለ (ገጣሚ)

ዮሐንስ ሃ/ማርያም (ገጣሚ)

ሙሉጌታ ተስፋዬ (ተዋናይ)
…እና ሌሎችም ድንቅ የጥበብ ሰዎች ይገኛሉ።

ኑ! አብረን የቃላት ውበትን እንጋራ፣ በግጥም እንርካ፣ አዲሱን መጽሐፍም በመመረቅ እናፍካ።
📅 ቀን፦ መጋቢት 14
📍 ቦታ፦ 4 ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ
🕚 ሰዓት፦ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ
መግቢያው በነፃ ነው—ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

Our Speakers

Walia Bookstore ዋልያ መጻሕፍት

Leave a Reply

AddisBooks Ads