- This event has passed.
Event Overview
Bemisrak Bekul Book Launch Solomon Sahele
በምሥራቅ በኩል By Solomon Sahele Tizazu book launch at Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት
እንኳን ታዳሚው ተጋባዥ አቅራቢዎች በሚቀሩበት ዝግጅት ሁሉ “እገሌ ታዋቂ አይደለም እገሌ ብዙ አድናቂ የለውም” ብዬ አንዱንም ሳልንቅ የጠሩኝንም ያልጠሩኝንም አክብሬ እየተገኘሁ ዝግጅታቸውን አድምቄያለሁ። “ዋሸህ” የሚለኝ ካለ ሰጋር በቅሎ እቀጣለሁ።
ሌላው ቀርቶ በጸሃፊ የድሃ ኪሴ ሳልሰሰት የሁሉንም መጽሐፍ ገዝቻለሁ ወዳጆቼን ግዟቸው ብዬ ጠይቄ አስገዝቻለሁ ለሥራ በየሄድኩበት ሀገር ከኔ አስቀድሜ የሌሎችን ሥራዎች አስተዋውቄያለሁ። ይህንንም “ሀሰት ነው” የሚለኝ ካለ የቅድሙ ሰጋር በቅሎ ላይ ግላሱንና ኮርቻውን ጨምሬ እቀጣለሁ።
አሁን ደግሞ ተራው የኔ ነውና ድግሴን አድምቁልኝ መጽሐፌንም እየገዛችሁ ለወዳጅ ዘመድ ጋብዙልኝ አንብቡኝ
ገዝታችሁ መሸለም የምትፈልጉ ይሄው ቋቴ
1000025047447 CBE
121231964 BOA
Solomon Sahele Tizazu
AddisBooks Ads
