Cart
ሌላ ዕውነት የለኝም By Meron Getnet
ተወዳጇ ሜሮን ጌትነት በልዩ ስሜትና ጥልቀት የከተበችው “ሌላ እውነት የለኝም” የተሰኘው አዲስ መጽሐፏ ሊመረቅ ነው። የሜሮንን የቃላት ስዕልና ግልጽ “እውነት” ለመጋራት ይህን ልዩ ቀን ይጠብቁ።
ቦታ፦ Waterford Event Center
ሰዓት፦ ከሰዓት 3:00 PM ጀምሮ
የጥበብን ብርሃን አብረን እንኩል።
በቦታው ተገኝታችሁ ለደራሲዋ እና አዲሱ ስራዋ ያላችሁን አክብሮት እንድትገልጹ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
SAVE THE DATE
Date : Sunday, February 22, 2026 3:00 PM
Address: Waterford Event Center 6715 Commerce St, Springfield, VA 22150
You must be logged in to post a comment.