- This event has passed.
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ከደራሲና ኃያሲ አለማየሁ ገላጋይ ጋር!
የንባብ ባህል እንዲዳብርና ከሚወዱት ደራሲ ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ ተጋብዘዋል። ዕውቁ ደራሲና ኃያሲ አለማየሁ ገላጋይ አዳዲስና ተወዳጅ ስራዎቹን ይዞ ይጠብቅዎታል።
🗓 ቀን፦ ቅዳሜ መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00
📍 ቦታ፦ አዲስ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር
ይምጡ፣ መጽሐፍዎን በደራሲው አስፈርሙ፣ በሃሳብም ተጋሩ።
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንጋብዛለን!
📞 ለተጨማሪ መረጃ፦ 0911 125324
AddisBooks Ads