Loading Events
  • This event has passed.
የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ናትናኤል ቀረዓለም
የመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ!
የቃላት ጠቢቡ ናትናኤል ቀረዓለም በልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ወደ እናንተ መጥቷል። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍቱን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲው ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን!
  የናትናኤል ቀረዓለም ተወዳጅ ስራዎች፦
“ዛሬ ቅዳሜ አይደለም”
“እውነት / እዝም”
 “ትናንት እመጣለሁ”
እነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ።
📍 ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)
📅 ቀን፦ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00
“የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
ለበለጠ መረጃ፦ 📞 0911 125324

 

Location

Location
Jaffar Books
Address
https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8
Addis Ababa, Ethiopia

Leave a Reply

AddisBooks Ads