Loading Events

Event Overview

በአይነቱ መጀመሪያው የሆነው “ትእይንተ መፅሃፍት” በአትላንታ. Save the day February 28, 2026 12 noon to 5pm

ከአስር በላይ ደራሲዎች በሚሳተፉበት የመጽሐፍት ትእይንት (Ethiopian book fair)
ደራሲ እመቤት መንግስቴ

ዶር ተስፋዬ መኮንን
ተደናቂውን ጣምራ ቁስል እና ሌሎች ሁለት መጽሐፎቹን ይዞ የሚገኘው የአትላንታው ደራሲ ዶር ተስፋዬ መኮንን በተለያዩ የጥበብ መስኮች ላይ ካገኘው እውቀት ያካፍለናል::
ደራሲ ታደሰ አስራት ከአትላንታ
ህይወት በሶስት አህጉራት እና የአማርኛ ቋንቋ መማርያ የተሰኙ መጽሐፍቶችን ይዞ ይቀርባል:: ደራሲው በተለያዩ የጥበብ መስኮች ላይ ካገኘው እውቀት ያካፍለናል::
ቤትል ሲቲቨንስ
Not A Cinderella Story የተሰኘው መጽሐፍን ይዛ ትገኛለች:: የህይወትን ሌላኛውን መልክ የሚያሳየውንና ሁላችንም ልንዘጋጅበት የሚገባንን ታራኳን ከየራሲዋ አንደበት መጥታችሁ አድምጡ::
Ethiopian book fair in atlanta 2026

Location

Location
Tucker recreation center
Address
4898 Lavista rd
Tucker, GA 30084 United States

Our Speakers

Emebet Foster