የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው!
የዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ባዘጋጀው “ነገረ መጻሕፍት” መድረክ ላይ፣ ሃያ ሦስት የተሰኘውን መጽሐፍ ከባለሙያዎች ጋር በስፋት እንቃኛለን።
✨ ልዩ እንግዳችን፦ ዳንኤል አብርሃ
📖 የውይይቱ መነሻ መጽሐፍ፦ ሃያ ሦስት
🎤 አዘጋጅና አቅራቢ፦ እንዳለጌታ ከበደ
የቃላት ኃይልና የታሪክ ጥበብ የሚተነተንበትን ይህን ዕድል እንዳያመልጥዎ።
🗓 ቀን፦ ቅዳሜ የካቲት 7 ቀን 2018 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ)
መግቢያው በነጻ ነው!
በአካል ተገኝታችሁ የውይይቱ አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።