Loading Events

የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው!

በዛጎል የመጻህፍት ባንክ አዘጋጅነት በሚቀርበው “ነገረ መጻህፍት” የውይይት መድረክ ላይ “መመለስ” ተመርጣ እንድንወያይበት ተጋብዣለሁ። ከደራሲና ጋዜጠኛ እንዳለጌታ ከበደ ጋ የምናደርገው ቆይታ ላይ ለመሳተፍ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።

ቀን፦ የካቲት 14/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ)
ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
ቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ)

የመገኛ ቦታ (Google Map)፦ https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic
zagol book store negere metsahfit endalegeta kebede gar
***


መጽሃፉን ለማግኘት


ከስር በተጠቀሱት አካውንቶች የመጽሃፉን ክፍያ (790 ብር) ይፈጽሙ። ክፍያ የፈጸሙበትን ደረሰኝ ከስልክ ቁጥርዎ ጋር በ0999263320 በቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ ላይ ይላኩልን። በስምዎ የተፈረመ መጽሃፍ ባሉበት እናደርሳለን።
ንግድ ባንክ – 1000290785287
አቢሲንያ – 209025396
ቴሌ ብር – 0999263320
ከሀገር ውጪ ለሚገኙ አንባቢያን በዚህ የአማዞን ሊንክ ይገኛል

መግቢያው በነጻ ነው!

በአካል ተገኝታችሁ የውይይቱ አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

 

Location

Location
Zagol Book Bank ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ
Address
Zagol Book Bank
Addis Ababa, Addis Ababa Ethiopia

Our Speakers

Zagol Book Bank
Author Endalegeta Kebede

Leave a Reply