Loading Events

የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው!

የዛጎል የመጻሕፍት ባንክ ባዘጋጀው “ነገረ መጻሕፍት” መድረክ ላይ፣ ዮዲታ የተሰኘውን መጽሐፍ ከባለሙያዎች ጋር በስፋት እንቃኛለን።

ልዩ እንግዳችንሮማን ተወልደ
📖 የውይይቱ መነሻ መጽሐፍዮዲታ
🎤 አዘጋጅና አቅራቢ፦ እንዳለጌታ ከበደ

የቃላት ኃይልና የታሪክ ጥበብ የሚተነተንበትን ይህን ዕድል እንዳያመልጥዎ።

🗓 ቀን፦ ቅዳሜ የካቲት 21 ቀን 2018 ዓ.ም
🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ
📍 ቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ)

መግቢያው በነጻ ነው!

በአካል ተገኝታችሁ የውይይቱ አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል።

 

Location

Location
FSS
Address
https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic
Addis Ababa, Ethiopia

Our Speakers

Zagol Book Bank
Author Endalegeta Kebede

Leave a Reply