የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ
ለጥበብ እና የውይይት አፍቃሪዎች
“ሴቶች እና ኃላፊነት” በሚል መሪ ቃል፤ ሴቶች በሀገር ግንባታ፣ በውሳኔ ሰጭነት እና በመሪነት ያላቸውን ሚና የምንዳስስበት ልዩ የውይይት ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በእለቱም በተለያየ የሥልጣን እርከን ያለፉና በማገልገል ላይ ያሉ ብርቱ እንስት ባለሙያዎችን ጋብዘናል።
የዕለቱ ተጋባዦች፦
አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል – ከሕይወት ተሞክሯቸው የሚያካፍሉን።
ሲሀም ካሚል (የከተማና የኪነ-ሕንጻ ቅርሶች ተመራማሪ) – ከከተሜነት እና የሴቶች ሥልጣን አንጻር።
መስከረም አዳነ – ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንጻር።
ሲሀም ካሚል (የከተማና የኪነ-ሕንጻ ቅርሶች ተመራማሪ) – ከከተሜነት እና የሴቶች ሥልጣን አንጻር።
መስከረም አዳነ – ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንጻር።
ቦታ፦ 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ
ቀን፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
ሰዓት፦ ከሰዓት 8:00 ጀምሮ
ቀን፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም
ሰዓት፦ ከሰዓት 8:00 ጀምሮ
የእርስዎ መገኘት ለውይይታችን ተጨማሪ ድምቀት ነው!
AddisBooks Ads