BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.15.20//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260221T140000
DTEND;TZID=UTC:20260221T170000
DTSTAMP:20260417T220807
CREATED:20260211T161435Z
LAST-MODIFIED:20260218T191057Z
UID:5144-1771682400-1771693200@addisbooks.com
SUMMARY:Endihem Tenurual Book Launch
DESCRIPTION:የደራሲ አበራ ለማ ግለ -ታሪክ መፅሐፍ ይመረቃል\n“…እንዲህም ተኑሯል” የሚል ርዕስ ያለው በ550 ገፆች የተሰናዳው የደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ የሕይወት ታሪክ ምረቃ ቅዳሜ የካቲት 14 2018 ዓ.ም በወመዘክር ኅሩይ አዳራሽ ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። \nበዕለቱ፣ ታላላቅ እንግዶች በተናጋሪነት የሚጋበዙ ሲሆን በግለ -ታሪክ መፅሀፉም ላይ የዳሰሳ ፅሑፍ ይቀርባል። \nአበራ ለማ፣ ካገራችን ገጣሚያንና አጫጭር ልብ-ወለድ ጸሓፊዎች አንዱ ሲሆን በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነፅሑፍ ጥናት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂም፣ ነው። \nአበራ፣ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ፕሬስ መምሪያዎች ሠርቷል። ከጦር ግንባር ጋዜጠኝነት እስከ ኪነ-ጥበባት ዘርፎች ሀያሲነት የዘለቀ ሲሆን በአንባቢያን ተወዳጅ የሆኑ ሥራዎችንም ለማስነበብ የቻለ ነው። \nከአበራ ለማ የታተሙ ሥራዎች የሚከተሉት ይጠቀሳሉ።\n1967 ኩል ወይስ ጥላሸት፣ የግጥም መድብል፣\n1974 ሽበት፣የግጥም መድብል፣\n1975 ሕይወትና ሞት፣የአጫጭር ልቦለዶች መድብል፣\n1976 ሞገደኛው ነውጤ፣ ኖቭሌት፣\n1978 አባደፋር፣ከሌሎች ደራስያን ጋር… ስብስብ፣\n1978 ጽጌረዳ ብእር፣ከሌሎች ገጣሚያን ጋር… ስብስብ፣ እና ሌሎችንም ከ21 በላይ መፅሐፍትን ፅፎ ለማስነበብ በቅቷል። \nየዚህ መርሐ ግብር የክብር እንግዳ ዶክተር ኃይሉ አርአያ ሲሆኑ ከተናጋሪዎች መካከልም እመቤት ሆይ ፍሬአለም ሺባባው እና ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር ይገኙበታል። \n \nEndihem Tenurual by Abera Lemma \nByAbera Lemma
URL:https://addisbooks.com/event/endihem-tenurual-book-launch/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion,Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/1770977798612.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260221T140000
DTEND;TZID=UTC:20260221T170000
DTSTAMP:20260417T220807
CREATED:20260217T053019Z
LAST-MODIFIED:20260217T175034Z
UID:5435-1771682400-1771693200@addisbooks.com
SUMMARY:የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ዝግጅት 
DESCRIPTION:የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ዝግጅት\nየኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሥነ ጥበባት ማዕከል፣ የሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅንን 20ኛ ዓመት የዕረፍት መታሰቢያ ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 14፣ 2018 ዓ.ም ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ ያካሄዳል፡፡ \nበዝግጅቱ ላይ አቶ ነብዩ ባዬ (በአ.አ.ዩ የቴአትር ጥበባት ት/ክፍል ረዳት ፕሮፌሰር) – የጸጋዬን ቴአትሮች ይዳስሳል፣ አቶ ወንድወሰን አዳነ (የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሥነጽሑፍ መምህር ረዳት ፕሮፌሰር) ግጥሞቹን ይተነትናል፣ የሥነ ጽሑፍ ኀያሲው ቴዎድሮስ አጥላው በጸጋዬ ሕይወት ዙሪያ የተጻፈውን ‹‹ምጥቀት በቅኔ አክናፍ›› የተሰኘውን መጽሐፍ ይዳሰሳል፡፡ \nበዝግጅቱ ላይ ሁሉም እንዲታደም የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ ሥነ ጥበባት ከወዲሁ ግብዣውን ያቀርባል፡፡ \nአድራሻ፡- የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ቅጥር ግቢ (ጳውሎስ ሆስፒታል አካባቢ) ንግድ ባንክ ጉለሌ ቅርንጫፍ አለፍ እንዳሉ ጠቋሚውን ያገኙታል \n \nTsegaye Gabremedhin (1936–2006) was an Ethiopian playwright and poet who wrote in Amharic and English. \nHe was director of the Haile Selassie I Theatre (now the Ethiopian National Theatre) from 1961 to 1971. He later founded the theatre department at Addis Ababa University. \nTsegaye wrote more than 30 plays\, most of them in Amharic\, and translated several plays by William Shakespeare and Molière. His Amharic plays deal primarily with contemporary Ethiopia\, in particular the plight of youth in the cities and the need to respect traditional morality\, as in Crown of Thorns (1959). Oda Oak Oracle (1965) is Tsegaye’s best-known verse drama in English. Like his other English-language plays\, it is based on Ethiopian history and deals with religious conflicts. Collision of Altars (1977) is an experimental play that incorporates pantomime\, incantation\, dance and the use of masks. \n 
URL:https://addisbooks.com/event/laureate-tsegaye-gebremedhin-20th-year-anniversary/
LOCATION:The Ethiopian Academy of Sciences\, https://maps.app.goo.gl/d2Tp7dY63y8Nv1jj7\, Addis Ababa\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/Tsegaye-Gebremedhin-20th-anniversary.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260221T140000
DTEND;TZID=UTC:20260221T170000
DTSTAMP:20260417T220807
CREATED:20260218T194637Z
LAST-MODIFIED:20260218T203007Z
UID:5587-1771682400-1771693200@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት -  የመጽሃፍ ውይይት እንዳለጌታ ከበደ ጋ
DESCRIPTION:የመጽሐፍ ወዳጆች ሆይ ቆይታችን ከጥበብ ጋር ነው! \nበዛጎል የመጻህፍት ባንክ አዘጋጅነት በሚቀርበው “ነገረ መጻህፍት” የውይይት መድረክ ላይ “መመለስ” ተመርጣ እንድንወያይበት ተጋብዣለሁ። ከደራሲና ጋዜጠኛ እንዳለጌታ ከበደ ጋ የምናደርገው ቆይታ ላይ ለመሳተፍ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።ቀን፦ የካቲት 14/ 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ)ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮቦታ፦ FSS አዳራሽ (ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ)የመገኛ ቦታ (Google Map)፦ https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic *** \nመጽሃፉን ለማግኘት\nከስር በተጠቀሱት አካውንቶች የመጽሃፉን ክፍያ (790 ብር) ይፈጽሙ። ክፍያ የፈጸሙበትን ደረሰኝ ከስልክ ቁጥርዎ ጋር በ0999263320 በቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ ላይ ይላኩልን። በስምዎ የተፈረመ መጽሃፍ ባሉበት እናደርሳለን።ንግድ ባንክ – 1000290785287አቢሲንያ – 209025396ቴሌ ብር – 0999263320ከሀገር ውጪ ለሚገኙ አንባቢያን በዚህ የአማዞን ሊንክ ይገኛል \nመግቢያው በነጻ ነው! \nበአካል ተገኝታችሁ የውይይቱ አካል እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። \n 
URL:https://addisbooks.com/event/negere-metsfit-with-endalegeta-kebede-birtukan-mideksa/
LOCATION:Zagol Book Bank ዛጎል የመጻሕፍት ባንክ\, Zagol Book Bank\, Addis Ababa\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion,Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/02/zagol-book-store-negere-metsahfit-endalegeta-kebede-gar.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR