BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.15.20//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260314T090000
DTEND;TZID=UTC:20260314T120000
DTSTAMP:20260417T203951
CREATED:20260311T122156Z
LAST-MODIFIED:20260313T081148Z
UID:6134-1773478800-1773489600@addisbooks.com
SUMMARY:Alemayehu Gelagay's Ferisa Book Launch
DESCRIPTION:የቃላት መሐንዲሱ አለማየሁ ገላጋይ፣ ከረጅም ዝምታ በኋላ በታላቅ ድምቀት ተመልሷል! 10ኛው ረጅም ልብ-ወለዱ እና አጠቃላይ 18ኛው የጥበብ ውጤቱ የሆነው “ፈሪሳ” (Ferisa) በታላቅ ድምቀት ሊመረቅ ቀጠሮ ተይዞለታል። \n\nየሰውን ልጅ ውስብስብ ማንነት እንደ ቀዶ ጥገና ሐኪም በብዕሩ የሚሰነጥቀው አለማየሁ፣ በዚህ አዲስ ሥራው ምን ይዞልን ይሆን? መልሱን ለማግኘት በቦታው መገኘት ግድ ይላል!\n\n📅 ቀን፦ መጋቢት 5 (ቅዳሜ)🕘 ሰዓት፦ ጠዋት 3፡00 ጀምሮ📍 ቦታ፦ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ\n\nበዕለቱ ምን ይጠብቃችኋል?✍️ የመጽሐፍ ፊርማ፦ የ”ፈሪሳ”ን ቅጂ በደራሲው የእጅ ፊርማ የማስዋብ ወርቃማ አጋጣሚ።🎭 የጥበብ ድግስ፦ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር መድረክ ላይ የሚቀርቡ ልዩ ዝግጅቶች።\n\nየአለማየሁ አድናቂዎች፣ የሥነ-ጽሑፍ ቤተሰቦች እና አዲስ ነገር ናፋቂዎች በሙሉ—የቅዳሜ ጠዋት ቀጠሮአችሁ ከ”ፈሪሳ” ጋር ይሁን!
URL:https://addisbooks.com/event/alemayehu-gelagays-ferisa-book-launch/
LOCATION:National Theatre of Ethiopia\, https://maps.app.goo.gl/G75Tpz1372yhovbh8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/ferisa-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260314T140000
DTEND;TZID=UTC:20260314T170000
DTSTAMP:20260417T203951
CREATED:20260313T075349Z
LAST-MODIFIED:20260313T075622Z
UID:6164-1773496800-1773507600@addisbooks.com
SUMMARY:Dr Selamawit Tadesse's Aklilu Book Launch
DESCRIPTION: የታሪክና የጥበብ ውህደት፡ “አክሊሉ” የታሪካዊ ልብ-ወለድ መጽሐፍ ምርቃት!\nታሪክን ከፈጠራ ጥበብ ጋር አዋህዳ በልዩ ሁኔታ የከተበችው ደራሲ ዶ/ር ሰላማዊት ታደሰ፣ “አክሊሉ” የተሰኘውን አዲስ ታሪካዊ ልብ-ወለድ  መጽሐፏን ለንባብ ልታበቃ ነው።\n\nይህ በጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተ-ወልድ የሕይወት ታሪክ ላይ ተመርኩዞ የተጻፈው ድንቅ ልብ-ወለድ፣ የኢትዮጵያን የታሪክ ክስተቶች በልዩ የጥበብ ቀለም ስሎ ያቀርብላችኋል!\n\n በዕለቱ የሚገኙ የክብር እንግዶች፡\nቴዎድሮስ አጥላው፦ ደራሲና ሐያሲ \nዋሊሁን በላይ፦ አርቲስት \nየምረቃው መርሐ-ግብር፦\nቀን፦ ነገ ቅዳሜ መጋቢት 05 ቀን 2018 ዓ.ም. \nሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ \nቦታ፦ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መጻሕፍት (ወመዘክር) \nየታሪክን እውነት ከልብ-ወለድ ጣዕም ጋር አጣጥሞ ለመቋደስ ነገ በወመዘክር እንገናኝ!
URL:https://addisbooks.com/event/dr-selamawit-tadesses-aklilu-book-launch/
LOCATION:The National Library (ወመዘክር-Wemezekir)\, https://maps.app.goo.gl/BWbJsaXCh5pED5tE6?g_st=ac\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Launch
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/aklilu-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260314T140000
DTEND;TZID=UTC:20260314T170000
DTSTAMP:20260417T203951
CREATED:20260313T094358Z
LAST-MODIFIED:20260313T100559Z
UID:6180-1773496800-1773507600@addisbooks.com
SUMMARY:Walia Book Discussion
DESCRIPTION:የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ፦ የዓለም መቀዝቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ?\nዎልያ መጻሕፍት ከፍተኛ የምሁራን ተሳትፎ የሚታይበትን ልዩ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶላችኋል።\nበዕለቱ “የዓለም መቀዝቀዝ ለኢትዮጵያ ተስፋ? የማምረቻ ኢንዱስትሪው እውነታ፣ ዕድሎችና አቅጣጫ…” በሚል ርዕስ በዘርፉ ሰፊ እውቀት ያላቸው ምሁራን ጥልቅ ትንታኔ ያቀርባሉ።\n\n🎤 አቅራቢዎች፦\n\nዶክተር አማረ ማተቡ (Dr. Amare Matebu)\nዶክተር ብርሀኑ በሻህ (Dr. Berhanu Beshah)\n\n🎤 አወያይ፦\n\nጋዜጠኛ አብርሃም ታደሰ \n\nየኢንዱስትሪውን የወደፊት ጉዞ፣ ዓለም አቀፋዊ ተፅዕኖዎችን እና የኢትዮጵያን ዕድሎች ለመረዳት ይህንን መድረክ እንዳያመልጥዎ!\n\n የዝግጅቱ ዝርዝር፦\n\nቀን፦ ቅዳሜ መጋቢት 5 ቀን 2018 ዓ.ም (ነገ!)\nሰዓት፦ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ\nቦታ፦ 4 ኪሎ፣ ኤክላስ ህንፃ፣ ዎልያ መጻሕፍት አዳራሽ\n\nሁላችሁም ተጋብዛችኋል። በዕለቱ ተገኝታችሁ የሐሳብ ግብይት እንድታደርጉ በአክብሮት እንጠብቃለን።
URL:https://addisbooks.com/event/walia-book-discussion/
LOCATION:Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት\, Arat Kilo\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/walia-book-discussion-3.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR