BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.15.18//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260404T140000
DTEND;TZID=UTC:20260404T160000
DTSTAMP:20260404T014609
CREATED:20260403T184417Z
LAST-MODIFIED:20260403T184417Z
UID:6394-1775311200-1775318400@addisbooks.com
SUMMARY:Book Signing with Natnael Kerealem
DESCRIPTION:የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ናትናኤል ቀረዓለም\n\nየመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ!\nየቃላት ጠቢቡ ናትናኤል ቀረዓለም በልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ወደ እናንተ መጥቷል። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍቱን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲው ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን!\n\n  የናትናኤል ቀረዓለም ተወዳጅ ስራዎች፦“ዛሬ ቅዳሜ አይደለም”“እውነት / እዝም” “ትናንት እመጣለሁ”\n\nእነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ።\n\n📍 ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)📅 ቀን፦ ቅዳሜ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00\n\n“የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።\n\nለበለጠ መረጃ፦ 📞 0911 125324\n 
URL:https://addisbooks.com/event/book-signing-with-natnael-kerealem/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/04/natnael-book-signing.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260404T140000
DTEND;TZID=UTC:20260404T170000
DTSTAMP:20260404T014609
CREATED:20260326T182627Z
LAST-MODIFIED:20260403T173427Z
UID:6345-1775311200-1775322000@addisbooks.com
SUMMARY:Walia Book Discussion - Women and Responsiblities
DESCRIPTION:የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ\n\n\nለጥበብ እና የውይይት አፍቃሪዎች\n\n“ሴቶች እና ኃላፊነት” በሚል መሪ ቃል፤ ሴቶች በሀገር ግንባታ፣ በውሳኔ ሰጭነት እና በመሪነት ያላቸውን ሚና የምንዳስስበት ልዩ የውይይት ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በእለቱም በተለያየ የሥልጣን እርከን ያለፉና በማገልገል ላይ ያሉ ብርቱ እንስት ባለሙያዎችን ጋብዘናል።\n\nየዕለቱ ተጋባዦች፦\n አምባሳደር ታደለች ኃይለሚካኤል – ከሕይወት ተሞክሯቸው የሚያካፍሉን። ሲሀም ካሚል (የከተማና የኪነ-ሕንጻ ቅርሶች ተመራማሪ) – ከከተሜነት እና የሴቶች ሥልጣን አንጻር። መስከረም አዳነ – ከፍልስፍና እና ሥርዓተ ጾታ ሙያ አንጻር።\n\n ቦታ፦ 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽቀን፦ መጋቢት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ሰዓት፦ ከሰዓት 8:00 ጀምሮ\n\nየእርስዎ መገኘት ለውይይታችን ተጨማሪ ድምቀት ነው!
URL:https://addisbooks.com/event/walia-book-discussion-women-and-responsiblities/
LOCATION:Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት\, Arat Kilo\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/03/waliaa-book-discussion.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR