BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.15.20//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260502T140000
DTEND;TZID=UTC:20260502T160000
DTSTAMP:20260502T011618
CREATED:20260430T162435Z
LAST-MODIFIED:20260430T162435Z
UID:6666-1777730400-1777737600@addisbooks.com
SUMMARY:Book Signing with Zebib Melke
DESCRIPTION:የመጽሐፍ የፊርማ ሥነ-ሥርዓትደራሲ ዘቢብ መልኬ\n\nየመጽሐፍ አፍቃሪዎችና የጥበብ ወዳጆች ሆይ!\n\nደራሲ ዘቢብ መልኬ አዳዲስ ስራዎቿን ይዛ ቀርባለች። በብዙዎቻችሁ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፉትንና በሐሳብ የከበሩትን ድንቅ መጻሕፍትን ደግመን የምናጣጥምበት፣ ከደራሲዎ ጋር የምንገናኝበት ልዩ ቀን!\n\nእነዚህን መጻሕፍት አስፈርማችሁ ለግል ቤተ-መጻሕፍታችሁ ወይንም ለምትወዱት ሰው በስጦታ ለማበርከት ይህን አጋጣሚ ይጠቀሙ።\n\n📍 ቦታ፦ አዲሱ የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ)📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00\n\n“የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።\n\nለበለጠ መረጃ፦ 📞 0911 125324\n 
URL:https://addisbooks.com/event/book-signing-with-zebib-melke/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/04/book-signing-zebib.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260502T140000
DTEND;TZID=UTC:20260502T170000
DTSTAMP:20260502T011618
CREATED:20260429T171255Z
LAST-MODIFIED:20260429T171255Z
UID:6390-1777730400-1777741200@addisbooks.com
SUMMARY:የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ : ፈላስፎች እና ፍቅር
DESCRIPTION:የዋልያ የሐሳብና መጽሐፍ መድረክ፦ ፈላስፎች እና ፍቅር\n\nበዋልያ የሐሳብ እና መጻሕፍት መድረክ ልዩ ዝግጅት፣ “Moral Philosophy”፣ “በፍልስፍና መደመም” እና “የጣፋጭ ፍልስፍና” በሚሉ ድንቅ መጻሕፍቶቻቸው ከምናውቃቸው የፍልስፍና መምህር ዋለልኝ እምሩ (ረዳት ፕሮፌሰር) ጋር ጥልቅና አስገራሚ ቆይታ እናደርጋለን።\n🎙️ አቅራቢ፦ ዋለልኝ እምሩ (ረ/ፕሮፌሰር)📅 ቀን፦ ሚያዚያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም 🕒 ሰዓት፦ ከሰዓት 8:30 ጀምሮ📍 ቦታ፦ 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ\n\n\nኑ! ቅዳሜን በሐሳብ ማዕድ እናሳልፍ።
URL:https://addisbooks.com/event/walia-book-discussion-philosophy-love/
LOCATION:Walia bookstore ዋልያ መጻሕፍት\, Arat Kilo\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/04/moral-philosophy.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260502T140000
DTEND;TZID=UTC:20260502T170000
DTSTAMP:20260502T011618
CREATED:20260501T161705Z
LAST-MODIFIED:20260501T162047Z
UID:6686-1777730400-1777741200@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት - የቀድሞው ጦር በገስጥ ተጫኔ
DESCRIPTION:ነገረ መጻሕፍት ! 📚\nየታሪክና የሥነ-ጽሑፍ ወዳጆች ሆይ፣ ታላቅ የምስራች!\nዛጎል የመጻሕፍት ባንክ በለመደው መልኩ “ነገረ መጻሕፍት” የተሰኘውን ልዩ የውይይት መድረክ ይዞላችሁ ቀርቧል። በዚህ ሳምንት ደግሞ በታሪክ ማህደር ውስጥ ጠልቀን የምንገባበት ድንቅ ዝግጅት አዘጋጅተናል።\n\n📖 የተመረጠ መጽሐፍ፦ የቀድሞው ጦር 🎙️ ተጋባዥ እንግዳ፦ ገስጥ ተጫኔ🎤 አዘጋጅና አቅራቢ፦ እንዳለጌታ ከበደ\n\nየቀድሞውን የኢትዮጵያ ጦር ገድል፣ ውጥረትና የታሪክ አሻራዎች በመጽሐፉ እይታ እንቃኛለን። ሁላችሁም በዚህ የታሪክና የእውቀት ድግስ ላይ በነጻ ተጋብዛችኋል።\n\n📅 ቀን፦ ሚያዝያ 24 ቀን 2018 ዓ.ም (ቅዳሜ)🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ📍 ቦታ፦ FSS አዳራሽ\n\n📌 አድራሻ፦ ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው የFSS አዳራሽ።\n\nኑ፣ አብረን እንወያይ፤ ታሪክን ከምንጩ እንስማ!
URL:https://addisbooks.com/event/negere-metsahfet-geset-techane/
LOCATION:FSS\, https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/05/negere-metsaheft.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260502T160000
DTEND;TZID=UTC:20260502T180000
DTSTAMP:20260502T011618
CREATED:20260501T150806Z
LAST-MODIFIED:20260501T150806Z
UID:6682-1777737600-1777744800@addisbooks.com
SUMMARY:Art Night at Takos Coffee
DESCRIPTION:🌟 ልዩ የኪነ-ጥበብ ምሽት በታኮስ ቡና! ☕\nየጥበብ አፍቃሪዎች ሆይ! መንፈስን የሚያድስ፣ በግጥም፣ በንግግርና በወግ የታጀበ ድንቅ ምሽት ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። የታኮስ ቡና ጥዑም መዓዛ ከጥበብ ውበት ጋር ተዋህዶ የሳምንቱን መጨረሻ በደስታ እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።\n\n📅 ቀን፦ ቅዳሜ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም\n\n🕙 ሰዓት፦ ከቀኑ 10፡00 ጀምሮ\n\n📍 አድራሻ፦ ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት\n\nየዕለቱ አቅራቢዎች፦\n\nአቤል ወርቁ ዘ-ከተቤ፦ የወግ አቅራቢ\n\n\nዮሴፍ ይድነቃቸው ፦ (Public Speaker) \nውብአረገ አድምጥ፦ ገጣሚ \nዘውዴ አለልኝ ፦ የመድረክ መሪ \nጌታው ፀደቀ፦ ገጣሚ \n\n\nታኮስ ቡና ጥራት ካላቸው ምግቦችና መጠጦች በተጨማሪ፣ መጽሐፍትን እያነበቡ የጥበብ ድግስ የሚታደሙበት ልዩ ቦታ ነው!\n\n መግቢያው በነጻ ነው! ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
URL:https://addisbooks.com/event/art-night-at-takos-coffee/
LOCATION:Takos Coffee\, https://maps.app.goo.gl/5LrRcznzBbFBqPKy7\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Event
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/05/art-night.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR