BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.17.0//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260704T140000
DTEND;TZID=UTC:20260704T160000
DTSTAMP:20260701T124950Z
CREATED:20260701T124950Z
LAST-MODIFIED:20260701T124950Z
UID:7091-1783173600-1783180800@addisbooks.com
SUMMARY:Book Signing with Tesfaye Hailemariam ( Bashaye)
DESCRIPTION:ለጥበብና ለንባብ ወዳጆች ታላቅ የምስራች!\n\n ደራሲ ተስፋዬ ኀ/ማርያም ( ባሻዬ) አዲስ መጽሐፎን “የባሻዬ ውጎች” ይዞ በደማቅ የፊርማ ስነ-ስርዓት ሊያገኘን ቀጠሮ ይዟል! \nየ ትግስት ቫዮሊን ጥዑም ዜማ ከሚያማልል የንባብ ድባብ ጋር ተጋብቶ ልዩ ቅዳሜ ያሳልፋሉ። \n \n 📅 መቼ እና የት?\n \nቀን፦ ቅዳሜ ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም \nሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 እስከ 10:00 \nቦታ፦ አዲሱ  የጃፈር መጽሐፍ መደብር (ለገሃር፣ ተወልደ ሕንጻ) \n \nየንባብ ባህል እንዲዳብር ሁላችንም እንገኝ!\n📞 ለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324 \n 
URL:https://addisbooks.com/event/book-signing-with-tesfaye-hailemariam-bashaye/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/07/book-signing.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260704T143000
DTEND;TZID=UTC:20260704T170000
DTSTAMP:20260701T122109Z
CREATED:20260701T120855Z
LAST-MODIFIED:20260701T122109Z
UID:7085-1783175400-1783184400@addisbooks.com
SUMMARY:የዋልያ ዘመን Ye Walia Zemen with Professor Bekele Mekonnen
DESCRIPTION:ታላቅ የኪነ-ጥበብ ግብዣ!\n\nዋልያ መጻሕፍት የሀገር ባለውለታዎችንና በሥራቸው አሻራቸውን ያሳረፉ ታላላቅ ሰዎችን የምናገኝበት አዲስና ቀጣይነት\nያለው “ዋልያ ዘመን” የተሰኘ ዝግጅት ይዞላችሁ ቀርቧል።\n\n\nበዚህ ሳምንት እንግዳችን ደግሞ በቀለ መኮንን (ፕሮፌሰር)/ገጣሚ፣ መምህር፣ ቀራጺ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት ፕሮፌሰር እና የዘመናዊ የሥነ ጥበብ መዘክር ዳይሬክተር \n\n\nቅዳሜ ከሰዓትዎን ከእውቀት ማዕድ ጋር በማሳለፍ፣ ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን የሕይወት ተሞክሮና ሰፊ እውቀት እንዲቋደሱ\nበክብር ተጋብዘዋል።\n\n📍 ቦታ፦ 4ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ\n📅 ቀን፦  ሰኔ 27\, 2018 ዓ.ም\n⏰ ሰዓት፦ ከሰዓት 8:30 ጀምሮ\n\nመጥተው የትርፍ ትርፍ ያግኙ!\n\nመግቢያው በነፃ ነው ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
URL:https://addisbooks.com/event/ye-walia-zemen-with-professor-bekele-mekonnen/
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/07/Ye-Walia-Zemen-with-Professor-Bekele-Mekonnen.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR