BEGIN:VCALENDAR
VERSION:2.0
PRODID:-//Addis Books - ECPv6.17.5//NONSGML v1.0//EN
CALSCALE:GREGORIAN
METHOD:PUBLISH
X-WR-CALNAME:Addis Books
X-ORIGINAL-URL:https://addisbooks.com
X-WR-CALDESC:Events for Addis Books
REFRESH-INTERVAL;VALUE=DURATION:PT1H
X-Robots-Tag:noindex
X-PUBLISHED-TTL:PT1H
BEGIN:VTIMEZONE
TZID:UTC
BEGIN:STANDARD
TZOFFSETFROM:+0000
TZOFFSETTO:+0000
TZNAME:UTC
DTSTART:20250101T000000
END:STANDARD
END:VTIMEZONE
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260919T140000
DTEND;TZID=UTC:20260919T160000
DTSTAMP:20260916T084015Z
CREATED:20260915T104107Z
LAST-MODIFIED:20260916T084015Z
UID:7161-1789826400-1789833600@addisbooks.com
SUMMARY:Journalist Eshete Assefa's Book Signing at Jafer Books
DESCRIPTION:ለመቆያ አድማጮች በሙሉ እነሆ ታላቅ የምሥራች! \n\nለዓመታት በሸገር ኤፍ ኤም 102.1 የራዲዮ ማዕበል ልዩ ለዛ ባለው ድምፃቸው፣ ስሜት በሚነኩ ታሪኮችና የሕይወት ፍልስፍናዎች አእምሯችንን ሲያነጹና ልባችንን ሲያሞቁ የኖሩት ተወዳጁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ (እሸቴ ከጃንሜዳ)፤ ያንን ድንቅ “መቆያ” የተሰኘ ዝግጅታቸውን አሁን “እነሆ መቆያ” (ቅጽ 1) በሚል ድንቅ መጽሐፍ ይዘውልን ቀርበዋል።\n\nየደራሲውን ፊርማ እያገኘን መጽሐፉን በደስታ የምንረከብበት ልዩ የፊርማ ሥነ-ሥርዓት ተዘጋጅቷል፤\nሁላችሁም ተጋብዛችኋል!\n\n ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም\n\n ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 – 10:00\n\n ቦታ፦ አዲሱ የጃዕፈር መጻሕፍት መደብር \nለበለጠ መረጃ፦ 0911 125324
URL:https://addisbooks.com/event/journalist-eshete-assefas-book-signing-at-jafer-books/
LOCATION:Jaffar Books\, https://maps.app.goo.gl/KW36ctGcWbGkpvzH8\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Signing
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/09/eshete-asefa-book-launch.jpg
END:VEVENT
BEGIN:VEVENT
DTSTART;TZID=UTC:20260919T140000
DTEND;TZID=UTC:20260919T170000
DTSTAMP:20260917T103212Z
CREATED:20260917T103212Z
LAST-MODIFIED:20260917T103212Z
UID:7207-1789826400-1789837200@addisbooks.com
SUMMARY:ነገረ መጻሕፍት - ቡናዬ እስኪሰክን ደራሲና ጋዜጠኛ ቤተማርያም ተሾመ
DESCRIPTION:ነገረ መጻሕፍት ! 📚\n\nየዕውቀትና የጥበብ ወዳጆች ሆይ! ሁላችሁም በነፃ ተጋብዛችኋል!\nደራሲና ጋዜጠኛ ቤተማርያም ተሾመ አዲስ ይዞልን የመጣውን “ቡናዬ እስኪሰክን” የተሰኘ ድንቅ መጽሐፍ በጋራ\nየምንወያይበት ልዩ ዕለት ደርሷል!\n🎙️ ተጋባዥ እንግዳ፦ ቤተማርያም ተሾመ🎤 አዘጋጅና አቅራቢ፦ እንዳለጌታ ከበደ\n\nሁላችሁም በዚህ  ድግስ ላይ በነጻ ተጋብዛችኋል።\n\n📅 ቀን፦ ቅዳሜ መስከረም 9 / 2019 ዓ.ም🕒 ሰዓት፦ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ📍 ቦታ፦ FSS አዳራሽ\n\n📌 አድራሻ፦ ቀበና፣ ካቶሊክ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አቅራቢያ፣ ወደ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ፣ ባማ አዲስ ሕንፃ አጠገብ በሚገኘው የFSS አዳራሽ።\n\nኑ፣ አብረን እንወያይ፤ ታሪክን ከምንጩ እንስማ!
URL:https://addisbooks.com/event/bunaye-eskiseken-by-betemariam-teshome/
LOCATION:FSS\, https://maps.app.goo.gl/2n1myQXCCaTteCw69?g_st=ic\, Addis Ababa\, Ethiopia
CATEGORIES:Book Discussion
ATTACH;FMTTYPE=image/jpeg:https://addisbooks.com/wp-content/uploads/2026/09/negere-metshaft-betemariam.jpg
END:VEVENT
END:VCALENDAR